top of page

ቨአሃቭታ ክሊኒክ
እኩል ጤና ለሁሉም

​የሕክምና መድህን ለላቸው

שירותים עוגן

ክሊኒክ አገልግሎቶች

ክሊኒኩ አጠቃላይ የህክምና አገልግሎት እንዲሁም የተለያዩ ሙያዊ የህክምና  አገልግሎቶች  ለተጠቃሚዎች  ይሰጣል ።
 

pexels-emma-bauso-2253879.jpg

የማህፀን ህክምና

የማህፀን ህክምና ክሊኒክ የተለያዩ የጤና አገልግሎቶችን የሚፈልጉ ሴቶችን ያስተናግዳል ፡፡ አገልግሎቶቹ የሚከተሉትን ያካትታሉ-መደበኛ የማህፀን ምርመራ ፣ የቤተሰብ ምጣኔ ፣ የእርግዝና መከላከያ መሳሪያዎች ተከላ ፣ የጡት ምርመራ ፣ የካንሰር ምርመራዎች ፣ የእርግዝና ክትትል እና ሌሎችም ፡፡

Gynecology consultation-amico.png

የሕፃናት ህክምና

የቤተሰብ ህክምና አገልግሎቶችና ሙያዊ የህክምና አገልግሎት ለቤተሰብ በሙሉ በተለያዩ  የጤና እንክብካቤዎች ይሰጣሉ፡፡ ክሊኒኩ በሰፊው የህክምና ባለሙያዎች እንደአስፈላጊነቱ እገዛ ያደርጋል። 

International Day of families-rafiki_edited.png

የሕፃናት ህክምና

የሕፃናት ክሊኒክ ለህፃናት ሁሉንም የጤና አገልግሎቶች ይሰጣል ፡፡ አገልግሎቶቹ መደበኛ የሕክምና እንክብካቤን ፣ ክትባቶችን ፣ የእድገት ክትትል፣ የግንኙነት መታወክ ሕክምና እና ሌሎችንም ያጠቃልላሉ ፡፡

Father's Day-pana.png

​ የአእምሮ ህክምና

የአእምሮ ሕክምና ክሊኒክ የአእምሮ ሕክምና ምርመራዎችና የመድህኒት አስተዳደርን ጨምሮ የምክር አገልግሎት የሚፈልጉ አዋቂዎችንና ወጣቶችን ያስተናግዳል ፣ እንዲሁም መድኃኒት ይሰጣል ፡፡

Mental health-amico.png
pexels-karolina-grabowska-4386467-remove

ያነጋግሩን

צרו קשר עוגן

ክሊኒኩ ማክሰኞ እና ሐሙስ:-16፡00ስዓት እስከ 19፡00 ይሰራል
ቅዳሜ-ከ10፡00ስዓት እስክ-14፡00
 
ቀጠሮ ይያዙ በስልክ ወይም በዋትስአፕ:

0534848846

የዕብራይስጥ እንግሊዝኛ አረብኛ

0587915384

ትግርኛ እና አማርኛ

አድራሻቹህ  ተው

​እናመስግናለን        እናነጋግሮታለን

bottom of page